ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ሚካኤል

     ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ሚካኤል 




​፩. ሥርዓተ ዋዜማ ዘህዳር ሚካኤል

​ሃሌ ሉያ ( አመላለስ)

​ግእዝ

መርሆሙ መዓልት በደመና፤ ወኵሉ ሌሊተ በብርሃነ እሳት ፤ ወአውጽኦሙ ለሕዝቡ በትፍሥሕት፤ ፈነወ መልአኮ ፣ ወአድኃኖሙ፤ እንዘ ሚካኤል የሐውር፤ ቅድመ ትዕይንቶሙ ለእሥራኤል።

​ምሥጢርፀ. ፲፫፥፳፩ " ዘፀ. ፳፫፥፳ "


​ግእዝ

በእደ መልዐኩ ይዕቀበነ ወይክሥት አዕይንተ አልባቢነ በእደ መልዐኩ ይዕቀበነ።

​ምሥጢር፡ ኤፌ. ፩፥፲፰ "


​እግዚአብሔር ነግሠ

​ግእዝ

ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍስ ኵልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ።

​ምሥጢር፡ ሚል. ፫፥፩ "


​ይትባረክ

​ግእዝ

 ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ይስአል ለክሙ ኀበ እግዚአብሔር ዘልዑል ይሠርር ለመድኃኒተ ኵሉ ዓለም በክልኤ ክንፍ።

​ምሥጢር፡ ራእ. ፰፥፫ "


​ሰላም (ዳንኤልኒ ይቤ)

​ግእዝ

ዳንኤልኒ ይቤ ነዋ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት፤ እምቅዱሳን ቀደምት መጽአ ይርድአኒ፤ አጽንዓኒ ወይቤለኒ፤ ኢትፍራህ ብእሲ ፍትወት አንተ፤ ሰላም ለከ ጽናዕ ወተአገሥ፤ ወእንዘ ይትናገረኒ ጸናዕኩ ወእቤሎ፤ ንግረኒ እስመ አጽናዕከኒ፤ ወይቤለኒ ሶበ ተአምር ዳዕሙ፤ ሚካኤል መልአክክሙ።

​ምሥጢር፦ ዳን. ፲፥፲፫ " ዳን. ፲፥፲፱ "



​፪. ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ሚካኤል

​መልክአ ሥላሴ

​ግእዝ

 ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ፤ ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።

​ምሥጢር

 በመላእክት አማላጅነት የሥላሴን ሞገስ መለመን። ሚካኤል ለሥጋዊ ድኅነት (ለአውጽኦ ሥጋየ)፥ ገብርኤል ደግሞ ለነፍሳዊ ድኅነት አገልግሎት መኖራቸውን በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት ያሳያል።


​ዚቅ (አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር)

​ግእዝ

አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር፤ ኢዜነዎ ለሰማይ፤ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፤ ወተከለ ፫ተ ዕፀ ህይወት በዲበ ምድር። ኢሳ. ፵፥፲፫ "


​ነግሥ (አንተኑ ለ፳ኤል ዘአውረድከ መና)

​ግእዝ

ጐሥዐ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤ ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤ ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤ አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤ ወአንተኑ ለ፳ኤል ዘአውረድከ መና።

​ምሥጢር፦ ዘፀ. ፲፮፥፲፭ እና መዝ. ፸፰፥፳፬ )።


​መልክአ ሚካኤል (፩)

​ግእዝ

 ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤ ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤ ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤ ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።



​ዚቅ (ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል)

​ግእዝ

ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ፤ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሠፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ።



​መልክአ ሚካኤል (፪)

​ግእዝ

ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተኃበለ፤ በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበኃለ፤ ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስዒለ፤ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።

​ምሥጢር፦ ይሁዳ ፩፥፱ "


​ዚቅ (ረሰዮ እግዚኦ ለውእቱ ሚካኤል)

​ግእዝ

ረሰዮ እግዚኡ ለውእቱ ሚካኤል፤ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን።



​መልክአ ሚካኤል (፫)

​ግእዝ

ሰላም ለሕንብርትከ ሕንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤ ነግኃ ነግኅ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤ በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤ ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ።


​ዚቅ (ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ)

​ግእዝ

ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ፤ ወበውስቴታ አርዓየ ፍኖተ፤ በእደ መልአኩ ዓቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርባዐ ዓመተ፤ ወሴሰዮሙ መና ኅብስተ፤ ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መስፈርተ።

​ምሥጢር፦ ዘፀ. ፲፬፥፳፩ (ቀይ ባሕር መከፈት)።


​መልክአ ሚካኤል (፬) እና ዚቅ (ተወከፍ ጸሎተነ)

​ግእዝ

አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤ ለለ፩ ፩ ዘበበክፍሉ፤ ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤ ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤ ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ። (ዚቅ) ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤ ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ።



​እስመ ለዓለም እና ሰላም

​ግእዝ

 ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ አስተምህር ለነ ሰአልናከ በ፲ ወ፬ ትንብልናከ፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር። (ሰላም) መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዐቢይ።

​ምሥጢር፦ ኤር. ፲፥፲   ሮሜ 1፥14



Comments

ሚካኤል St.Michael

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል

ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ

ታሪኽ ገዳም ደብረ ሲና