Posts

Showing posts from November, 2025

ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ሚካኤል

Image
      ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ሚካኤል  ​፩. ሥርዓተ ዋዜማ ዘህዳር ሚካኤል ​ሃሌ ሉያ ( አመላለስ) ​ግእዝ መርሆሙ መዓልት በደመና፤ ወኵሉ ሌሊተ በብርሃነ እሳት ፤ ወአውጽኦሙ ለሕዝቡ በትፍሥሕት፤ ፈነወ መልአኮ ፣ ወአድኃኖሙ፤ እንዘ ሚካኤል የሐውር፤ ቅድመ ትዕይንቶሙ ለእሥራኤል። ​ምሥጢር ዘ ፡ ፀ. ፲፫፥፳፩ "  ዘፀ. ፳፫፥፳ " ​ግእዝ በእደ መልዐኩ ይዕቀበነ ወይክሥት አዕይንተ አልባቢነ በእደ መልዐኩ ይዕቀበነ። ​ምሥጢር፡ ኤ ፌ. ፩፥፲፰ " ​እግዚአብሔር ነግሠ ​ግእዝ ሚካኤል መልአክ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ወበእንተ ነፍስ ኵልነ መልአኪየ ይቤሎ እመላእክት ሠምሮ መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ። ​ምሥጢር፡  ሚል. ፫፥፩ " ​ይትባረክ ​ግእዝ  ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ይስአል ለክሙ ኀበ እግዚአብሔር ዘልዑል ይሠርር ለመድኃኒተ ኵሉ ዓለም በክልኤ ክንፍ። ​ምሥጢር፡  ራእ. ፰፥፫ " ​ሰላም (ዳንኤልኒ ይቤ) ​ግእዝ ዳንኤልኒ ይቤ ነዋ ሚካኤል አሐዱ እመላእክት፤ እምቅዱሳን ቀደምት መጽአ ይርድአኒ፤ አጽንዓኒ ወይቤለኒ፤ ኢትፍራህ ብእሲ ፍትወት አንተ፤ ሰላም ለከ ጽናዕ ወተአገሥ፤ ወእንዘ ይትናገረኒ ጸናዕኩ ወእቤሎ፤ ንግረኒ እስመ አጽናዕከኒ፤ ወይቤለኒ ሶበ ተአምር ዳዕሙ፤ ሚካኤል መልአክክሙ። ​ምሥጢር ፦ ዳን. ፲፥፲፫ " ዳን. ፲፥፲፱ " ​፪. ሥርዓተ ማኅሌት ዘህዳር ሚካኤል ​መልክአ ሥላሴ ​ግእዝ  ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤ ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ስጋየ ጌሠ፤ ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ። ​ምሥጢር  በመላእክት አማላጅነት የሥላሴን ሞገስ መለመን። ሚካኤል ለሥጋዊ ድኅነት (ለአውጽኦ ሥጋየ)፥ ገ...